News ዜና

Minbar TV interview with Haji Hussen Lalemda ሐጅ ሁሴን ላለምዳ ከሚንበር ቲቪ ጋር ቃለ-መጠይቅ አደረጉ

29 November 2023 19 ሕዳር 2016 ዓ.ም

Haji Hussen Lalemda was interviewed on the Life Page program of Minbar TV.

Haji Hussen Lalemda has lived in Addis Ababa for over 60 years. He has eight children. He was elected by the people in Addis Ababa and served the people.

Click the following link to explore the program:
Minbar TV interview (Part-1)
Minbar TV interview (Part-2)

ሐጅ ሁሴን ላለምዳ በሚንበር ቲቪ የሕይወት ገጽ ፕሮግራም ላይ ቀርበው ቃለ-መጠይቅ አድርገዋል።

ሐጅ ሁሴን ላለምዳ አራት ኪሎ እሪ በከንቱን ከልጅነት እስከ እውቀት በመኖር አብጠርጥረው ያውቁታል። አዲስ አበባን ከ60 ዓመት በላይ ኖረውባታል። ወልደው ስመውበታል። በአዲስ አበባ በሕዝብ ተመርጠው ሕዝብ አገልግለዋል። እድሜያቸውን የራሳቸውን ሕይወት ከመኖር ይልቅ ለሕዝብ ብዙ ሠርተዋል።

ሙሉ ፕሮግራሙን ለመከታተል የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፦
ሚንበር ቲቪ ቃለ-መጠይቅ (ክፍል-1)
ሚንበር ቲቪ ቃለ-መጠይቅ (ክፍል-2)