News ዜና

Jafar’s Graduation Program at Jimma University የጃፋር የምረቃ ፕሮግራም በጅማ ዩኒቨርሲቲ

20 July 2023 13 ሐምሌ 2015 ዓ.ም

Eight families attended Jafer's Graduation ceremony held at Jimma University. They are Redi Usman, Amira Shukri, Hussen Lalemda, Jemila, Mekiya Lalemda, Muntaha Lalemda, Kalid Redi and Nuredin Nassir.

በጅማ ዩኒቨርሲቲ በተካሄደው የጃፈር የምረቃ ስነ ስርዓት ላይ ስምንት ቤተሰቦች ተገኝተዋል። እነሱም ረዲ ኡስማን፣ አሚራ ሹክሪ፣ ሁሴን ላለምዳ፣ ጀሚላ፣ መኪያ ላለምዳ፣ ሙንታሃ ላለምዳ፣ ካሊድ ረዲ እና ኑረዲን ናስር ናቸው።